ፀሎት

እዚህ አለም ስንንኖር ከሃብታሙ እስከመጨረሻ ደሃው ችግርና ጭንቀት አያጣውም። ችግር እና ጭንቀት ከአቅሞ በላይ ሲሆንቦት ቀጠሮ ይያዙ።

ከጎሮቤት ሆነ ትዳር የሚበጠብጡ/ ስራቦታ አላስቀምጥ የሚል ሰው ጋር/ ሌሎችም ሌሎችም። እርሶ ግን እየበጠበጡ እርዱኝ አይበሉ። ለማንኛውም ማንኛውንም ነግሮች ቀጠሮ ይያዙ።

አንድ ጸሎት በቀን ብቻ ነው ማረግ የምችለው። ብዙኢነርጂ ይወስዳል።